ማደራጃ ዳይሬክቶሬት

ቄስ እሸቱ መብራት ምትኩ

የኀብረት ስራ ማህበራት ማደራጃ ዳይሬክቶሬት

በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት
  • የኅብረት ሥራ ማስፋፊያ አገልግሎት ማስፋፊያ ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ ያደርጋል 
  • አዳዲስ የህብረት ስራ ማህበራትን በየአካባቢው ሃብትና የአዋጭነት ጥናትን መሰረት በማድረግ የማደራጀት ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ ያደርጋል።
  • ነባር የህብረት ስራ ማህበራትን የማጠናከር ስርዓት ዘርግቷል። 
  • የህብረት ስራ ማህበራትን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግ ስትራቴጂ ነድፎ ተግባራዊ ማድረግ። 
  • የህብረት ስራ ማህበራት በንግድ እቅድ እንዲመሩ ሙያዊ ድጋፍ ያደርጋል። 
  • በህብረት ስራ ማህበራት የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ይሰራል 
  • ከአቅም ክፍተታቸው በመነሳት የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን መስጠት 
  • በጥናት ላይ ተመስርቶ ለህብረት ስራ ማህበራት የተለያዩ የአሰራር መመሪያዎችን ማዘጋጀት
  • የህብረት ስራ ማህበራትን ሁለንተናዊ ልማት የሚያግዙ የምርምርና የልማት ስራዎችን አከናውኗል 
  • የአደረጃጀትና የማስፋፊያ ዘርፉን ይከታተላል እና ይመራል።
Scroll to Top