አገልግሎቶች

በባለስልጣኑ የሚሰጡ ዋናዋና አገልግሎቶች

  • የኅ/ሥ/ ማህበራትን ሪፎርም ማድረግ እና ማዘመን(Reforming and modernizing cooperatives)
  • የኅ/ሥ/ማ/ የግብይት ድርሻ ማሳደግ፤(Increasing the marketing  share of cooperatives)
  • የኅብረት ሥራ ማህበራት አግሮ ፕሮሰሲንግ እና ሜካናይዜሽን ዉጤታማነት ማሳደግናማስፋፋት፤(Increasing  and expanding the efficiency of agro processing and meccanization cooperative societies)
  • የኅ/ሥ/ማ/ ህግና ህጋዊነት ማስጠበቅ፤(Maintaining the law and legitimacy of cooperative societies)
  • የማህበረሰቡ የቁጠባ እና የኢንቨስትመንት ባህል ማሳደግ፣(Raising the community’s savings and investment culture)
  • የመረጃ፣ ዲጅታላይዜሽን እና ቴክኖሎጂ ተደራሽነትና ተጠቃሚነትን ማሳደግ፣(Increasing access and usability of information , digitalization and technology)
  • የባለስልጣኑን መዋቅር እና የኅብረት ስራ ማህበራትን አቅም መገንባት(Building the structure of the authority and the capacity of cooperatives )
  • የኅብረትስራማህበራትንየመልካምአስተዳደርእናየህግማዕቀፍክፍተቶቸን መፍታት(Addressing gaps in cooperatives governance and legal framework)
  • የክትትል እና ድጋፍ ስርዓትን ማጠናከር(Strengthening the monitoring and support system)
  • የአገልግሎት አሠጣጥና ቅሬታ ማስተናገጃ አገልግሎት(Service delivery and complaint handling service)
Scroll to Top