
አቶ ዋለልኝ ፀጋየ
ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- ቢ ሮ ቁጥር፡07
- ፋክስ
- ኢሜል፡waleligntsegaye@yahoo.com
- ስልክ ቁጥር፡058-224-61-49
በዳይሬክቶራቱ የሚከናወኑ ዋናዋና ተግባራት
- የኦዲት ሥራዎችን ማስተዳደር
- የዓመታዊና የስትራቴጂክ ዕቅድ ዲዛይን
- በየወሩ፣የሩብ ዓመትና የዓመት ሪፖርት ማቅረብ
- የተለያዩ ተግባራትን ለኦዲተሮች መስጠት
- በኦዲተሮች የሚሰራውን የኦዲት ሪፖርት ማፅደቅ
- የሥልጠና መመሪያዎችን በማዘጋጀት ለአሰልጣኞች ማቅረብ
- የተተገበሩ የተለያዩ ደንቦችን ማውጣት በኅብረት ሥራ ማኅበራት ውስጥ ያሉ መመሪያዎች
- የኅብረት ሥራ ማኅበራትን አስተያየትና አቅጣጫ መስጠት
- በኮሚዩኒኬሽን አማካይነት ውሳኔዎችን ማጽደቅ
- የተለያዩ ተግባራትን ማመቻቸት
- ደንበኞችን መቀበል እና ለእነሱ ምላሽ መስጠት
