በአማራ ክልል የኀብረት ስራ ማህበራት ገፅታ
በሀገራችንም ሆነ በክልላችን የኀብረት ስራ እንቅስቃሴ በአጼው የተጀመረቢሆንም እንደ ሶስትኛ የታሪክ ምዕራፍ የሚታየው ከግንቦት 1983 በኋላ ያለው ጊዜ ሲሆን፣ ለዚህ ዘርፍ በቅድሚያ የኢፌዴሪ መንግስት ጥር 24 ቀን 1986 ዓ/ም ያወጣው የገበሬዎች ኀብረት ሥራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 85/86 በነፃ ገበያ ኢኮኖሚ ሥርዓት ውስጥ ዓለም አቀፍ የኀብረት ሥራ መርሆችን መሰረት በማድረግ የሕብረት ሥራ እንቅስቃሴ ትክክለኛውን ትንሳኤ ለማግኘትና፣ ለእስካሁኑ ሂደት በር ሊከፍትችሏል፡፡ ይሁን እንጅ ከ1986 በኋላ በነበረ ውሂደት የኅብረት ሥራ ማኅበራቱ የአባላቱንና የአካባቢውን ማህበረሰብ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማረጋገጥ ይቻል ዘንድ በመንግስት የልማት ፖሊሲ ትኩረት ያገኙ ቢሆንም የሚጠበቀውን ያህል እድገትና አስተዋፅኦ ሊያመጡ ስላልቻሉ የህብረት ስራ ማህበራቱን አለም አቀፍፋዊና ሃገራዊ ነባራዊ ሁኔታዎችን ግምት ዉሥጥ ያስገባ ቀደም ብሎ የወጣዉን አዋጁን እንደገና ማሻሻል አስፈልጓል፡፡የኢፌዲሪ መንግስት ለዘርፉ ልማት በሰጠው ልዩት ኩረት ሁሉንም የኅብረት ስራ ማኅበራት ዓይነት እና ደረጃ ያካተተ ሆኖ የወጣው የኅብረት ሥራ አዋጅ ቁጥር 147/91 ለሃገራችን የሕብረት ሥራ እንቅስቃሴ ከመቸውም የበለጠና የተሻለ የሕግ መሠረትና ድጋፍ ያገኘ እርምጃ ተወሰደ፡፡የክልላችን መንግስትም ለዘርፉ በሰጠው ተመሳሳይ ትኩረት በክልሉ የኅብረት ሥራ ማህበራት እንዲቋቋሙ፣ እንዲጠናከሩና ተገቢውን ድጋፍ ከመንግስትና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች እንዲያገኙ በፌደራል አዋጅ ያልተካተቱትን በማካተት አዋጅ ቁጥር 134/1998 እንዲወጣ ተደርጓል:: የኀብረት ስራ ማህበራት የሚመሩበት የነበረውን ችግሮች ሊፈታ በሚችል ቆየት ያሉትን አዋጅ በማሻሻል በክልላችን አዋጅ ቁጥር 220/2007 የወጣሲሆንበፊዴራልደረጃምአዋጅቁጥር 985/2009 እንዲወጣ ተደርጎ እየተተገበረበት ይገኛል፡፡
የአደራጅ ተቋሙ በ1988 በጀት አመት በግብርና ቢሮ ስር የእርሻ ልማትና ኀብረት ስራ ማህበራት ማዳራጃ በሚልበ መምሪያ ደረጃ ስራውን ጀመረ፡፡ከጥቂት ወራት በኃላ በክልል ርዕሠ መስተዳድረ ጽ/ቤት ስር 6 ባለሙያዎች ይዞ ሚያዚያ 1988 የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበራት ጉዳይ መከታተያ ጽ/ቤት ተብሎ በማደራጀት ስራውን መስራት ቀጠለ፡፡በ1990 ዓ.ም የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበራት ማስፋፊያ ጽ/ቤት ተብሎ እራሱን እንዲችል ተደርጎ ከተዋቀረ በኃላ በአመቱ በ1991 ዓ/ም በሶሰት መምሪያዎችና በሁለት አገልግሎቶች ተደራጅቶ በአዋጅ ቁጥር 4ዐ/1991 የተቋቋመው የአማራ ብሄራዊ ክልል የኅብረት ሥራ ማህበራት ማስፋፊያ ቢሮ ከክልል እስከወረዳ ባሉት እርከኖች በድምሩ 2,851 የሰው ኃይል ይዞ ሲንቀሣቀስ ቆይቷል፡፡የአደራጅ ተቋሙ ስራዉን (1988) ሲጀምር ከደርግ መንግስት በሁለት የስራ መስክ የተሰማሩ 861 የገበሬዎች አገልግሎት መሰረታዊ ኀብረት ስራ ማህበራት እና 101 የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሰረታዊ ኀብረት ስራ ማህበራት በመረከብ ስራውን መስራት ጀመረ፡፡የአደራጅ ተቋሙ በ1988 እስከ 1993 በአሉት በጀት አመት ህብረት ስራ ማህበራትን መልሶ የማጠናከርና በአዲስ የማደራጀት ስራ በመሰራቱ በ5 የስራ መስኮች ላይ የተሰማሩ 1,065 መሰረታዊ የህብረት ስራ ማህበራት ቁጥር ሊያድግ ችሏል፡፡
በ1994 ዓ/ም አጋማሽ በተካሄደው የመ/ቤቶች አዲስ አደረጃጀት እንደገና ሲዋቀር በአዋጅ ቁጥር 6ዐ/1994 በቢሮ ደረጃ ተዋቅረው የነበሩት መምሪያዎች ቁጥር ወደ ሁለት ዝቅ ብሏል፡፡በዞንደረጃየነበረውመዋቅርደግሞሙሉበሙሉፈርሶበወረዳበግብርናስርሁኖበዴስክደረጃስራዉእንዲቀጥልተደርጓል፡፡ከዚህበመቀጠልየኅብረትሥራማህበራትንእንቅስቀሴየሚመራናየሚደግፍራሱንየቻለአላማአሰፈጸሚተቋምእንዲኖርበመታመኑበአዋጅቁጥር 124/1998 የክልሉኅብረትሥራማኅበራትማስፋፊያኤጄንሲእንዲቋቋምተደርጓል፤በወረዳደረጃምበግብርናናገጠርልማትጽ/ቤትስርበዴስክ፣በቡድንናበሥራሂደትተደራጅቶነበር፡፡እንደዚህበተለያየአግባብሲደራጅከቆየበኃላበተለይምከ2003 በጀትዓመትጀምሮበሁሉምየገጠርወረዳዎችናበ3ቱሜትሮፖሊታንከተሞችበጽ/ቤትደረጃተደራጅቶወደስራተግብቷል፤የህብረትስራተቋምከክልልእስከቀበሌራሱንችሎየሚመራበትአደረጃጀትተፈጠረለት፡፡በተዘረጋውመዋቅርአቅምበፈቀደመጠንአሰፈላጊየሰውሃይል፣ማቴሪያልናበጀትበመመደብበክልሉውስጥበዓይነት፣በቁጥር፣በካፒታልመጠንበርካታየኅብረትሥራማኅበራትእንዲቋቋሙናእንዲጠናከሩበማድረግኃላፊነቱንእየተወጣይገኛል፡፡
በአዋጅቁጥር 280/2014 ዓ.ምበአማራብሔራዊክልላዊመንግሥትየተሻሻለውየአስፈጻሚአካላትእንደገናማቋቋሚያናሥልጣንናተግባራትመወሰኛአዋጅመሰረትየአብክመኀብረትስራማህበራትማስፋፊያባለስልጣንተብሎተደራጅቷል፡፡የአደራጅተቋሙከክልልእስከቀበሌድረስ 4324 የሰውኃይልይዞእየተንቀሳቀሰይገኛል፡
