ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች

ራዕይ

የክልላችን ህብረት ስራ ማህበራት እንቅስቃሴ ጎልብቶ ዝላቂና ጠንካራ የኢኮኖሚ መሰረት ያለዉና በራሱ የሚተማመን ህብረተሰብ በ2017 ዓ.ም ተፈጥሮ ማየት።

ተልዕኮ

የክልላችን ህዝብ ያለውን ሀብት መሰረት ብማድረግ፣ በፈቃደኝነት ላይ ተመስርቶ፣  ነፃና ዴሞክራሲያዊ  በሆነ አደረጃጀትና አመራር፣ የተለያየ አይነትና ደረጃ ያላቸው የህብረት ስራ ማህበራትን ማደራጀት፣ አቅምን ማሳደግ፣ ዘመናዊ የመረጃ፣ የሂሳብ አያያዝ ስርዓትን በመዘርጋት የህብረት ስራ ማህበራት በህግና ደንብ ተመርተዉ  ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮችን በጋራ በመፍታት ተጠቃሚ እንዲሆኑ  ለማድረግ።

እሴቶች

ግልጽነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሃዊነትና አሳታፊነት፣ ታማኝነት፣ ቁርጠኝነት፣ መተባበርና በራስ መተማመን

Scroll to Top