የዕቅድ ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት አቶ መስፍን አሞኘየዕቅድ ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክቶሬት ተግባራት እና ኃላፊነት አመራር፣ ማስተባበሪያ እና ቁጥጥር ዳይሬክቶሬት ስራዎች። ተቋማዊ እቅድ ለማዘጋጀት፣ ተቋማዊ የአፈጻጸም ሪፖርት ለማዘጋጀት ለዞን እና ዳይሬክቶሬት ግብረ መልስ ለማዘጋጀት የክትትልና ግምገማ ሥርዓትን ለማቋቋም ተቋማዊ የበጀት እቅድ ማዘጋጀት እና አፈፃፀሙን መከታተል የተለያዩ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን፣ የሲቪክ ማህበራትን እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎችን ለማስተባበር ሌሎች ተመሳሳይ ስራዎችን ለመስራት